በአዲስ አበባ ከተማ የ2ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ
የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ ከተማ (ፒያሳ) በዓድዋ ድል መታሰቢያ አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክንያት የፀዱ ቦታዎችን ጨምሮ ፦
– በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣
– በኮልፌ ቀራንዮ፣
– በአራዳ፣
– በአቃቂ ቃሊቲ፣
– በየካ፣
– በቦሌ፣
– በአዲስ ከተማ፣
– በቂርቆስ፣
– በጉለሌ
– በልደታ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ እንደሚፈልግ አሳውቋል።
🔴🔴🔴
(ዝርዝር የጨረታው መረጃ በPDF ተያይዟል – ይመልከቱ)
👇👇
በአዲስ_አበባ_2ኛው_ዙር_የመሬት_ሊዝ_ጨረታ
ይህ የጨረታ መረጃ ባለቤት አዲስ ልሳን ጋዜጣ ነው ።
⏬⏬⏬⏬ Condoaddis
ኢ.ሜይል: girumyit@gmail.com
ቴሌግራም ፡ Condoaddis
ፌስ ቡክ፡ Condoaddis
Youtube: Condoaddis
