የ40/60 መቶ በመቶ ከፋዮች ተፈረደላቸው
ለ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች መቶ በመቶ የከፈሉ ከ700 በላይ ተመዝጋቢዎች ተወሰነላቸው። በቀድሞ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ የካቲት 27 ቀን 2011ዓም እጣ የወጣባቸው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ መቶ በመቶ ክፍያ የፈጸሙ ቅድሚያ ለነሱ ሳይሰጥ እጣ መውጣቱን በመቃወም በፍርድ ቤት አሳግደው ነበር። ሲከራከሩ ከርመው ዛሬ ሰኔ 16 ቀን 2013ዓም የታገደው ቤት እንዲሰጣቸው ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰጥቷል።
https://m.youtube.com/channel/UCpasn6BWeJnYIRAr1nqr5dw
የተሟላ፣ትኩስ እና አስተማማኝ ኮንዶሚንየም እና ሪልስቴት ነክ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.condoaddis.com/ ፌስቡክ፡- https://wwww.facebook.com/condoadis ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/CondominiumforsaleinAddisAbaba1
ቴሌግራም፦ https://t.me/condoaddis በመወዳጀት ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

