የአዲስ አበባ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ ተደረገ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ ተደረገ ፤ ክፍያውን…
Read More →የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ማጠናቀቂያ የጊዜ ቀን ለመጨረሻ ጊዜ ተራዝሟል፡፡
የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ተራዝሟል፡፡ ከሀምሌ 1 ቀን 2018…
Read More →የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት ፤ ሳይረፍድብዎ ውልዎን ያድሱ !
የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት ፤ ሳይረፍድብዎ ውልዎን ያድሱ ከሀምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ…
Read More →የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ63 ሺሕ በላይ የጋራ ቤቶችን በሚቀጥለው አስረክባለሁ አለ news
የከተማ አስተዳደሩ ከ63 ሺሕ በላይ የጋራ ቤቶችን በሚቀጥለው ወር አስረክባለሁ አለ የጋራ መኖሪያ ቤቶቹን በሚቀጥለው ወር ለማስረከብ እየሰራሁ ነው ” …
Read More →ተጀመረ ሰነዶች ማረጋገጫ የውል ምዝገባ news
በኤጀንሲው ከሐምሌ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጠው ከነበሩት አገልግሎቶች መካከል የብድር ውልን ማረጋገጥ አገልግሎት ከነገ ህዳር 25…
Read More →የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ተራዝሟል፡፡

ከሀምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት አገልግሎት ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው የውል ምዝገባና እድሳት ስራው እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲጠናቀቅ ጊዜ ገደብ አስቀምጦ የነበረ ቢሆንም፣ አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን በጊዜው አሟልተው ያልቀረቡ፣ በተሰጠው የጊዜ ገደብ በልዩ ልዩ ምክንያት ከአዲስ አበባና ከሀገር ውጭ የነበሩ ተዋዋዮች መኖራቸውን ተረድቷል።በህብረተሰቡ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት የመጨረሻ ተጨማሪ እድል መስጠት አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን ቢሮው ገልጿል።
በመሆኑም እስከ ዛሬ ውላቸውን ያላደሱ ሁሉም አከራዮችና ተከራዮች ይህንን የመጨረሻ እድል በመጠቀም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በክፍለ ከተሞች፣ በሁሉም የመሶብ አንድ ማዕከላት እና ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጁ ቦታዎች በመቅረብ ውላቸውን እንዲያድሱ ቢሮው ጥሪ አቅርቧል።
የመጨረሻ እድል — ጊዜዎ ሳያልቅ ውልዎን ያድሱ!!
ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
TikTok~ https://www.Tiktok.com/@condoaddis
YouTube~ https://m.youtube.com/@condoaddis
Telegram~ https://t.me/s/condoaddis
LinkedIn~ https://www.Linkedin.com/company/condoaddis
Facecbook~ https://www.Facebook.com/condoadis
